በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፋሲካ በዓልና ኮቪድ-19


የዓመት በዓል ገበያ
የዓመት በዓል ገበያ

ኅብረተሰቡ የፋሲካ በዓልን ማክበር ያለበት የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ከግምት ባስገባ ጥንቃቄ መሆኑን የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር አሳሰበ ።
ከግብይት ጀምሮ እስከ በዓሉ አከባበር ድረስ ህዝቡ ጥንቃቄ ከማድረግ መዘናጋት የለበትም በማለት ገልፀዋል። በሚኒስቴሩ የኮምኒኬሽን ዳይሬክተር ዶ/ር ተገኔ ረጋሳ ለአሜሪካ ድምፅ እንደ ተናገሩት።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የፋሲካ በዓልና ኮቪድ-19
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:16 0:00የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG