ዋሽንግተን ዲሲ —
በሰኔ ወር ኢትዮጵያ ውስጥ የተፈጠረውን ሁከት ተከትሎ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት በሺዎች የሚቆጠሩ ለተቃውሞ የወጡ ሰልፈኞችን፣ የተቃዋሚ ፓርቲ አባላትንና ጋዜጠኞችን አስሯል።
ከነዚህ ታሳሪዎች መሀል የተወሰኑት የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸውና ቫይረሱ እጅግ በተፋፈጉት እስርቤቶችና የማቆያ ስፍራዎች እየተስፋፋ ሊሆን እንደሚችል የጤና ባለሙያዎችና ባለሥልጣናት ስጋታቸውን እየገለፁ ነው። ዘገባውን ከዝዋይ ያደረሰን ሲሞን ማርክስ ነው።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።