በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኮቪድ-19 ስጋት በቶክዮ


ጃፓን ቶክዮ
ጃፓን ቶክዮ

ጃፓን ቶክዮ ውስጥ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመግተት ሲባል ተነደንግጎ የነበረው የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ከተንሳ ጥቂት ቀናት በኋላ፣ ትናንት 34 አዲስ የቫይረሱ በሽተኞች በመገኘታቸው፣ ወረርሽኙ በአዲስ መልክ ሊዛመት እንደሚችል በመግለጽ፣ የከተማይቱ አስተዳዳሪ ዩሪኮ ኮይክ አስጠነቀቁ።

ቫይረሱ ያገረሸው የከተማይቱ የሌሊት መዝናኛ ቦታዎች በመከፈታቸው ሊሆን እንደሚችል፣ አስተዳዳሪዋ ገልጸዋል። በዓለም ዙሪያ ያሉት የጤና ጥበቃ ባለሥልጣኖች፣ የመንግሥት መስሪያ ቤቶችና የንግድ ተቋመት፣ ከሚገባው በፊት ቸኩለው ወደሥራ ከተመለሱ፣ የኮሮናቫይረስ ወረሽኝ በአዲስ መልክ፣ ሊያገረሽ ይችላል በማለት ሲያስጠነቅቁ ቆይተዋል።

XS
SM
MD
LG