በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኮቪድ-19 በህንድ


ህንድ በዛሬው ዕለት ብቻ 23ሺህ ሰዎች ላይ ቫይረሱ ተገኝቷል፤ ሃገሪቱ በተጋለጮች ብዛት ከዩናይትድ ስቴትስ እና ከብራዚል ቀጥላ ከፍተኛውን ቁጥር ይዛ የነበረችውን ሩስያን አልፋለች።

ህንድ ዓለምቀፍ ተጓዥች እንዳይገቡ የከለከለች ቢሆንም ኢኮኖሚዋ እንዲያንሰራራ ብላ የሃገር ውስጥ ቱሪዝም እንቅስቃሴዎችን ቀስ በቀስ እየከፈተች መሆኑ ታውቋል።

XS
SM
MD
LG