በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኮቪድ-19 በዩናይትድ ስቴትስ


በዩናይትድ ስቴትስ በአረጋውያን መጦሪያዎች ውስጥ የነበሩ 26ሺህ የሚሆኑ የዕድሜ ባለጸጎች፣ በኮቪድ-19 ሞተዋል። በአጠቃላይ በሀገሪቱ በቫይረሱ ምክንያት ከሞቱት ሰዎች ብዛት ወደ አንድ አራተኛው ይጠጋል ተብሏል።

450 የሚሆኑ በአረጋውያን መጦርያዎች ውስጥ ይሰሩ የነበሩ ሰራተኞችም፣ በኮቪድ-19 ህይወታቸውን አጥተዋል።

XS
SM
MD
LG