በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በብራዚል በኮቪድ የሚሞተው ሰው ቁጥር መጨመር የመቃብር ሥፍራዎች ተጣበዋል

በትልቋ የብራዚል ከተማ ሳዎ ፓውሎ በኮቪድ-19 ምክንያት የሚሞተው ሰው እጅግ ከመብዛቱ የተነሳ ከቆዩ መቃብሮች አጽሞችን ወደሌላ ቦታ በማዛወር ቀብር ማከናወን እንደተጀመረ ዘገባዎች ጠቁመዋል።
የዓለማቀፉን ወረርሽኝ ይዞታ በሚከታተለው ጆንስ ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ መረጃ ማዕከል መሰረት ብራዚል ውስጥ ለኮሮናቫይረስ የተጋለጡ 12ነጥብ 8ሚሊዮን፣ ያገገሙ 11,240,213፣ በኮቪድ-19 ምክንያት የሞቱ ሰዎች ቁጥር 325,284 መሆናቸው ጠቁሟል።
መጋቢት 24/2013 ዓ.ም


XS
SM
MD
LG