ህንድ በየቀኑ ከ300,000 በላይ አዲስ የቫይረሱ ተያዥች ስታስመዘገብ ዛሬ አስራ ሁለተኛው ቀኗ ነው። ዛሬ ብቻ ህንድ ውስጥ 368,147 አዲስ ለኮሮናቫይረስ የተጋለጡ ሰዎች መኖራቸው ተጠቁሟል።
የዓለማቀፉን ወረርሽኝ ይዞታ በሚከታተለው ጆንስ ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ መረጃ ማዕከል መሰረት ህንድ ውስጥ ለኮሮናቫይረስ የተጋለጡ 19,925,604፣ ያገገሙ 16,293,003፣ በኮቪድ-19 ምክንያት የሞቱ ሰዎች ቁጥር 218,959 መሆናቸውን ጠቁሟል።