ሜክሲኮ ውስጥ 78ሺህ በኮሮናቫይረስ የተጋለጡ ሰዎች መኖራቸው ሲገለፅ 53ሺህ 834 ያገገሙ፣ 8ሺህ 597 የሞቱ መሆናቸውን የጆንስ ሃፕኪንስ ዩኒቨርስቲ መረጃ ይጠቁማል።
የአካፑሉኮ የወል መቃብር
በሜክሲኮ በምትገኘው አካፑሉኮ ከተማ ውስጥ በኮቪድ-19 ምክንያት የሞቱ ሰዎች አስከሬኖች እንዲያርፉ የተደረገበት የወል ቀብር ሥፍራ። ሜክሲኮ ውስጥ 78ሺህ በኮሮናቫይረስ የተጋለጡ ሰዎች መኖራቸው ሲገለፅ 53ሺህ 834 ያገገሙ፣ 8ሺህ 597 የሞቱ መሆናቸውን የጆንስ ሃፕኪንስ ዩኒቨርስቲ መረጃ ይጠቁማል።