አዲስ አበባ —
ትናንት አመሻሽ ላይ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በኮቪድ-19 ሳቢያ ህይወታቸው እንዳለፈ የሚነገርላቸውን ታማሚ ሲያክሙ የነበሩ በርካታ የጤና ባለሞያዎች የመገለል አገልግሎት እየጠየቁ መሆናቸው ተዘገበ። በሆስፒታሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ ራሳቸውን አግልለው እንደሚገኙ የሚናገሩት ባለሞያዎቹ በቂ ምላሽ እንዳለገኙም ገልጸዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።