በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መኖሪያ ቤቱን ወደ ጊዜአዊ መጠለያነት የቀየረ ወጣት


ወጣቱ ማደሪያ የሌላቸውን የቀን ሰራተኞች ከኮሮናቫይረስ ለመጠበቅ መኖሪያ ቤቱን ወደ ጊዜአዊ መጠለያነት ቀየረ
ወጣቱ ማደሪያ የሌላቸውን የቀን ሰራተኞች ከኮሮናቫይረስ ለመጠበቅ መኖሪያ ቤቱን ወደ ጊዜአዊ መጠለያነት ቀየረ

ወጣቱ ማደሪያ የሌላቸውን የቀን ሰራተኞች ከኮሮናቫይረስ ለመጠበቅ መኖሪያ ቤቱን ወደ ጊዜአዊ መጠለያነት ቀየረ። የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ከጤና ባሻገር ኢኮኖሚንና ማኅበራዊ እንቅስቃሴን የሚፈትን መሆኑን ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዐቢይ አህመድ 'ምንም ለሌላቸው ማዕዳችሁን አካፍሉ' በሚል የመረዳዳት ጥሪ አቅርበው ነበር። ይህን ጥሪ ተቀብለው ወደ ተግባር ከገቡት መሀል አንዱ የሆነው ወጣት ካሊድ ናስር፣ ኑሮአቸው ከእጅ ወደ አፍ የሆኑ ሰዎችን ከኮሮና ወረርሽኝ ለመጠበቅ መኖሪያ ቤቱን ወደ ጊዜአዊ መጠለያነት ቀይሮ የማቆያ ስፍራ አዘጋጅቶላቸዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

መኖሪያ ቤቱን ወደ ጊዜአዊ መጠለያነት የቀየረ ወጣት
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:35 0:00


XS
SM
MD
LG