በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአሜሪካ ምጣኔ ኃብት በኮቪድ ውስጥ


የዩናይትድ ስቴት ኮንግረስ አባላት በኮሮናቫይረስ ወቅት ኢኮኖሚውን መልሶ መክፈቱ ሚያስከትለውን ጉዳት እየመዘኑ ነው።

ለሁለት ወራት በቤት ውስጥ ተገድቦ ከመቆየት በኋላ ቀስ በቀስ እየተከፈተ ያለው የአሜሪካ ኢኮኖሚ መልሶ ማንሰራራት የመቻሉ ነገር አሜሪካውያንን እያሳሰበ ነው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአሜሪካ ምጣኔ ኃብት በኮቪድ ውስጥ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:44 0:00


XS
SM
MD
LG