በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከኮቪድ-19 አገግመው የሚወጡ ሰዎችን ማግለል እንዳይኖር ጥሪ ቀረበ


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

ከኮቪድ-19 አገግመው የሚወጡ ሰዎችን ማግለል እንዳይኖር ህክምናቸውን ጨርሰው የወጡ ሰዎችና የጤና ሚኒስቴር ጥሪ አቅርበዋል።

ይህም ሆኖ ግን ሰዎች ስላገገሙ ብቻ በቶሎ ከቤተሰብ ጋር መቀላቀል እንደሌለባቸው የጤና ሚኒስትር ዲኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ አሳስበዋል።

ኢትዮጵያ እስካሁን ቁጥራቸው ወደ 5ሺህ የሚጠጋ ሰዎች ለቫይረሱ እንደተግጋለጡባት መረጋገጡንና ከ1ሺህ 4መቶ በላይ ሰዎች ማገገማቸውን አስታውቃለች።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ከኮቪድ-19 አገግመው የሚወጡ ሰዎችን ማግለል እንዳይኖር ጥሪ ቀረበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:35 0:00


XS
SM
MD
LG