በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በውሃን በኮቪድ-19 አዲስ የሟቾች ቁጥር


በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ውሃን ውስጥ የሞተው ሰው ቁጥር መጀመሪያ ላይ ካሰብነው በላይ ነው ስትል ቻይና አስታወቀች። ውሃን የፊተኛው አሃዝ ላይ ከሀምሳ ከመቶ በላይ ጨምራለች። የከተማይቱ የጤና ባለሥልጣናት ባወጡት መግለጫ በወረርሽኙ ተጨማሪ 1290 ሰዎች መሞታቸውን አስታውቀዋል።

በዛሬም አጠቃላይ ቁጥር ወደ 3869 አሻቅቧል። በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች ቁጥርም በ325 ጨምሮ 50,333 ሆኗል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG