በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሞያሌ በኮቪድ - 19 የተያዘ ሰው ተገኘ


በሞያሌ ከተማ በቅርቡ ከጎረቤት ኬንያ ወደ በተመለሰ ኢትዮጵያዊ ላይ የኮሮናበሽታ መገኘቱን የወረዳዉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። ገርብቸ ዱባ የሞያሌ ቢሮ ባልደረባ ለአሜርካ ድምጽ በቫይረሱ መያዙ የተረጋገጠዉ የ25 ወጣት በማቆያ ጣብያ ውስጥ የነበረ ነው ብለዋል። ቢሮው ሞያሌ የድንበር ከተማ እንደመሆኗ የኮቪድ - 19 ላቦራቶሪ እንዲቋቋምለት እየጠቀ መሆኑንም ገልጿአል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በሞያሌ በኮቪድ - 19 የተያዘ ሰው ተገኘ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:42 0:00


XS
SM
MD
LG