በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኮሮናቫይረስ የተጎዳው የቱሪዝም ዘርፍ


ሀዋሳ
ሀዋሳ

በኮሮናቫይረስ በክፉኛ የተጎዳውን የቱሪዝም ዘርፍ ገቢ መልሶ እንዲያገግም የጉብኚዎችን ደኅህነትና ንፅህና መጠበቂያ ዜዴዎችን ያካተተ የኮቪድ ፕሮቶኮል ፕሮጀክት ተዘጋጅቶ ወደ ሥራ መግባቱን የኢትዮጵያ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስተውቋል።

የኮሮናቫይረስ ባስከተለው ተጽዕኖ ኢትዮጵያ ከቱሪዝም ዘርፍ አንድ ቢሊየን ዶላር ገቢ ማጣቷ የተዘገበ ሲሆን የዓለም የቱሪዝም ቀን በሲዳማ ክልል በሃዋሳ ከተማ በድምቀት ተከብሯል።

የዓለም የቱሪዝም ቀን መከበር ዘርፉን ያነቃቃል ተብሎ የተጠበቀ ሲሆን ኢትዮጵያም በሃገርቀፍ ደረጃ በጅግጅጋ ከተማ መስከረም 17 ታከብራለች ተብሏል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በኮሮናቫይረስ የተጎዳው የቱሪዝም ዘርፍ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:14 0:00


XS
SM
MD
LG