በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኮቪድ-19 በአፋር ክልል


የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር ዛሬ ይፋ ባደረገው መረጃ ኢትዮጵያ ውሰጥ 11 ተጨማሪ ሰዎች ለኮሮናቫይረስ መጋለጣቸው መረጋገጡን አስታውቋል፤ የበዙት የሚገኙት በአፋር አካባቢ መሆኑም ተገልጿል።

በአማራ ክልል ምሥራቃዊ የአካባቢ ደግሞ ለቫይረሱ የተጋለጠ ሁለተኛ ሰው ሰሜን ሸዋ ውስጥ ተገኝቷል፡፡

ዛሬ የታወቁት ሁሉም ግለሰቦች ከጂቡቲ ጋር የተያያዘ የጉዞ ታሪክ እንዳላቸውም ታውቋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ኮቪድ-19 በአፋር ክልል
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:06 0:00


XS
SM
MD
LG