ዋሺንግተን ዲሲ —
ዓለማቀፋ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በፍጥነት መዛመቱን ቀጥሏል። በቫይረስ የተጠቁ ቁጥር ከ1ሚሊዩን አልፉል።
የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በምዕራብ አፍሪካ አካባቢ እየበረታ ሲመጣ ርሃቡም ይብሱን ይፀናል ሲል ተመድ አስጠነቀቀ።
የካሜሩን መንግስት 3 መቶ ከሚደርሱ የመድሃኒትቤቶችና፥ ከሆስፒታሎች ክሎሮኪን ነው ተብሎ የሚሽጥ የሀሰት እክንክብል መውረሱን አስታወቀ።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ