በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኮቪድ-19 ታሞ የሚያውቅ ሰው ቫይረሱ በድጋሚ ሊይዘው እንደሚችል ተገለፀ


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

በኮቪድ-19 ታሞ የሚያውቅ ሰው ቫይረሱ በድጋሚ ሊይዘው እንደሚችል አዲስ የወጣ ጥናት አመለከተ።

ትናንት ላንሴት መጽሄት ላይ የወጣው ጥናት ዩናይትድ ስቴትስ ኔቫዳ ግዛት ውስጥ አንድ የሃያ አምስት ዓመት ወጣት ሚያዝያ ወር ውስጥ ኮሮናቫይረስ ይዞት እንደገና ሰኔ ወር ላይ እንደያዘው አመልክቷል፤ በሁለተኛው በጽኑ ታሞ ሆስፒታል መግባቱና ተጨማሪ ኦክሲጂን የሚያስፈልገው ደረጃ ላይ ደርሶ እንደነበር ጥናቱ አክሏል።

በዓለም ዙሪይ ሁለት ጊዜ በኮሮናቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠው ሰዎች እስካሁና አምስት ብቻ ሲሆኑ የዩናያትድ ስቴትሱ የመጀመሪያ መሆኗ ታውቋል።

XS
SM
MD
LG