በእነዶር. ወንድወሰን አሰፋ መዝገብ፣ የሽብር ክስ የተመሠረተባቸው ተከሳሾች፣ ላይ ዐቃቤ ሕግ ያቀረባቸው ሦስት ምስክሮች ቃል በፍርድ ቤት ተሰማ።
ዐቃቤ ሕግ አሉኝ ካላቸው 96 ምስክሮች ውስጥ አምስቱን አቅርቦ፣ ከ51 ተከሳሾች ውስጥ በሦስቱ ላይ የምስክርነት ቃላቸውን ሰጥተዋል።
በሌላ ዜና፣ አቶ ክርስቲያን ታደለ እና አቶ ዮሐንስ ቧያለው ዛሬ በቀጠሮአቸው መሰረት ሆስፒታል ሔደው ተጨማሪ ምርመራ እንደተደረገላቸው ቤተሰቦቻቸው እና ጠበቃቸው ለአሜሪካ ድምጽ ገልጸዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም