በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አቶ ታዬ ደንዳአ በቀረበባቸው ክስ ላይ የጠየቁት ማሻሻያ ውድቅ ተደረገ

አቶ ታዬ ደንዳአ በቀረበባቸው ክስ ላይ የጠየቁት ማሻሻያ ውድቅ ተደረገ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:46 0:00

አቶ ታዬ ደንዳአ በቀረበባቸው ክስ ላይ የጠየቁት ማሻሻያ ውድቅ ተደረገ

የቀድሞ የሰላም ሚኒስትር ደ’ኤታ አቶ ታዬ ደንደኣ፣ ዛሬ ማክሰኞ፣ በፌደራል ፍርድ ቤት ቀርበው በተመሠረተባቸው ክስ ላይ የእምነት ክሕደት ቃላቸውን ሰጥተዋል።

የአሜሪካ ድምፅ ያናገራቸው የአቶ ታዬ ጠበቃ አቶ የኋላእሸት ታምሩ፣ ክሱን “ወንጀል አይደለም” ሲሉ መቃወማቸውንና እንዲሻሻልም መጠየቃቸውን ገልጸዋል፡፡

ኾኖም ችሎቱ፣ ተቃውሞውንና የጠየቁትን ማሻሻያ መርምሮ፣ “ክሱን ለማሻሻል የሚያስችል የሕግ አግባብነት የለውም፤” በማለት ወድቅ ማድረጉን ጠበቃው አስረድተዋል፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG