በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የነብርጋዴል ጀነራል ተፈራ ማሞ የፍ/ቤት ውሎ


ባህር ዳር ከተማ
ባህር ዳር ከተማ

በነብርጋዴል ጀነራል ተፈራ ማሞ የምርመራ መዝገብ ከሁለት ሳምንት በፊት የባህር ዳር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ውድቅ ያደረገውን ተጨማሪ የምርመራ የጊዜ ቀጠሮ የባህር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት አፀና።

ዓቃቤ ህግ የወረዳ ፍ/ቤቱን ውሳኔ በመቃወም ነበር ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ያስፈልገኛል በማለት ወደ ባህር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት ይግባኝ የጠየቀው።

ከፍተኛ ፍ/ቤቱ ይግባኙን ሲመረምር ቆይቶ ምርመራው ተጨማሪ ጊዜ አያስፈልገውም በማለት የዓቃቤ ህጉን ጥያቄ ውድቅ አድርጎታል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የነብርጋዴል ጀነራል ተፈራ ማሞ የፍ/ቤት ውሎ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:33 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG