በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፖሊስ በአቶ በቀለ ገርባ ጉዳይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ጠየቀ


 አቶ በቀለ ገርባ
አቶ በቀለ ገርባ

ፖሊስ አቶ በቀለ ገርባን በሰው ህይወት ጥፋትና በመቶዎች ሚሊዮን ብር በሚገመት የንብረት ውደመት እንደጠረጠራቸው እና ማስረጃም እያሰባሰበ መሆኑን በመግለጽ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ እንዲሰጠው ጠየቀ። ተጠርጣሪው ፖሊስ ያቀረበው ጉዳይ እኔን የሚመለከት አይደለም ሲሉ ተቃወሙ። ፍርድ ቤቱ ልዩ ትዕዛዞችን ሰጥቷል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ፖሊስ በአቶ በቀለ ገርባ ጉዳይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ጠየቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:38 0:00


XS
SM
MD
LG