አዲስ አበባ —
ተከሳሶቹ በማረምያ ቤት ደረሰብን ላሉት የሰብአዊ መብት ጥሰት አስተዳደሩ መልስ እንዲሰጥ ፍርድ ቤቱ አዟል።
የፈደራል ዓቃቢ ህግ የኦሮሞ ፈደራሊስ ኮንግረስ አባላት አቶ ጉርሜሳ አያሉ፡ አቶ ደጄኔ ጣፋ፡አቶ አዲሱ ቡላና አቶ በቀለ ገርባ ጨምሮ 22 ተከሳሶች ያቀረቡትን የክስ መቃወምያ ተቃውሞ መልስ ሰጠ።ተከሳሶቹ በጠበቃቸው አማካይነት ያቀረቧቸው መቃወምያዎች በሙሉ ውድቅ እንዲደረጉ ፍርድ ቤቱን ጠይቋል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።