አዲስ አበባ —
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 15ኛ ወንጀል ችሎት የቀድሞው የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር የአቶ መላኩ ፈንታን ጉዳይ ለማየት የሕገ-መንግሥት ትርጉም ያስፈልገዋል አለ።
ጉዳዩንም ወደ ሕገመንግሥት ጉባዔ መራ።
በሌላ በኩል የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 4ኛ ወንጀል ችሎት ደግሞ በግንቦት ሰባት አባልነትና አሸባሪነት ዓቃቤ ሕግ ክሥ በመሠረተባቸው ሰዎች ላይ ምሥክሮች እንዲያሰማ ትዕዛዝ ሰጥቷል።
የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡