በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሳን ሆዜ ከተማ አይሮፕላን ተከሰከሰ


የኮስታሪካ ባለሥልጣናት፣ ትናንት ዕሑድ በተራራማውና በጫካ በተከበበው የምዕራባዊ ሳን ሆዜ ከተማ አካባቢ ተከስሶ ለአሥር የዩናይትድ ስቴትስ ዜጎችና ለሁለት የኮስታሪካ ዜግነት ላላቸው ፓይለቶች ሕይወት መጥፋት ምክንያት የሆነውን የአይሮፕላን አደጋ መነሻ እያጣሩ መሆናቸው ተገለፀ።

የኮስታሪካ ባለሥልጣናት፣ ትናንት ዕሑድ በተራራማውና በጫካ በተከበበው የምዕራባዊ ሳን ሆዜ ከተማ አካባቢ ተከስክሶ ለአሥር የዩናይትድ ስቴትስ ዜጎችና ለሁለት የኮስታሪካ ዜግነት ላላቸው ፓይለቶች ሕይወት መጥፋት ምክንያት የሆነውን የአይሮፕላን አደጋ መነሻ እያጣሩ መሆናቸው ተገለፀ።

ባለሥልጣናቱ እንደገለፁት፣ በረራ ላይ እንደነበር በእሳት ከተያያዘው አይሮፕላን በሕይወት የተረፈ የለም።

ከሞቱት መካከል አምስቱ አሜሪካዊያን እረፍት ላይ እንደነበሩ ኒው ዮርክ የሚገኘው ቤተሰባቸው አመልክቷል።


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG