በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የእነ አቶ በረከት የፍ/ቤት ውሎ


የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በእነ አቶ በረከት ስምዖን የክስ መዝገብ የዓቃቤ ህግን አስተያየት ለመስማት ለመጋቢት 4 ቀጠሮ ይዟል።

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ዛሬ በዋለው ችሎት የነ አቶ በረከት የክስ መዝገብን ተመልክቷል።

ፍርድ ቤቱ የዛሬው ቀጠሮ በአንደኛ ተከሳሽ አቶ በረከት ስምዖንና እና በሁለተኛ ተከሳሽ አቶ ታደሰ ካሳ የሰነድ ማስረጃ ላይ፣ የአቃቤ ህግን አስተያየት ለመቀበል እና ተጨማሪ ሰነድ እንዲያያዝላቸው ለማድረግ፣ እንዲሁም በመዝገቡ ሦስተኛ ተከሳሽ አቶ ዳንኤል ግዛው አሉኝ ያሉት ተጨማሪ ማስረጃ እንዲያያዝላቸው በጠየቁት ላይ ውሳኔ ለመስጠት ነው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የእነ አቶ በረከት የፍ/ቤት ውሎ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:59 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG