ዋሽንግተን ዲሲ —
የኮሮናቫይረስ መሰንበቻውን ከቻይና ውጭ በበርካታ አገሮች መታየቱ "ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ ለመሆን እየተቃረበ ነው" በሚል ከፍተኛ ሥጋት አሳድሯል።
ዘ - ላንሴት የተባለው የሕክምና ሳይንስና ምርምር መጽሔት በተለይ በአፍሪቃ አገሮች ተጋላጭነትና የመከላከል አቅም ዙሪያ ያወጣውን ጥናታዊ ግምገማ ጨምሮ የበሽታውን ዓለም አቀፍ እና አገር አቀፍ ይዞታ የሚመለከት ቅንብር ነው።
ሞያዊ ትንታኔውን የሚሰጡት ፕሮፌሰር ዳውድ ሰይድ ሲራጅ በማዲሰን ዩኒቨርሲቲ የተላላፊ በሽታዎች ሃኪም ናቸው።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ