በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለኮሮናቫይረስ የተጋለጡ አሥራ ስድስት ሰዎች የት እንዳሉ አይታወቅም


ከደሴ መንገድ አዲስ አበባ መንገድ
ከደሴ መንገድ አዲስ አበባ መንገድ

ሰሜን ሸዋ ዞን ውስጥ የዛሬ የኮሮናቫይረስ መርመራ ተደርጎላቸው ለቫይረሱ መጋለጣቸው ክተረጋገጠ ሃያ ሁለት ሰዎች ውስጥ አሥራ ስድስቱ እየተፈለጉ መሆኑ ተገልጿል።

ተፈላጊዎቹ አሽከርካሪዎች በመሆናቸው በሚያልፉባቸው አካባቢዎችና በሚያገኟቸው ሰዎች ላይ ሊደርስ የሚችለው የቫይረሱ መዛመት እንደሚያሳስባቸው ሥጋታቸውን ለአሜሪካ ድምፅ የገለፁ የሰሜን ሸዋ ነዋሪዎች ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ለኮሮናቫይረስ የተጋለጡ አሥራ ስድስት ሰዎች የት እንዳሉ አይታወቅም
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:11 0:00


XS
SM
MD
LG