በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሙዚቃ ስደት እና ህይወት - ከድምጻዊት መክሊት ሃደሮ ጋር


ድምጻዊት መክሊት ሃደሮ
ድምጻዊት መክሊት ሃደሮ

ኢትዮጵያዊ አሜሪካዊት ድምጻዊ፣ የዘፈን ደራሲ እና የፖድካስት አዘጋጅ ነች። በርካታ የሙዚቃ አልበሞችን ከሙዚቃ አፍቃሪ ጆሮ አድርሳለች። የተለያዩ ባሕሎችን መሰረታዊ ገጽታ የሚያንጸባርቁ ዘፈኖቿ እና ስሜት መሳጭ ድምጿ እንዲሁም የተለያዩ የሙዚቃ ስልቶችን ያጣመሩ ዜማዎቿ አድናቆት አትርፈውላታል። መክሊት ሀደሮ ትባላለች።

ከሙዚቃ ህይወቷ ባሻገር በተለያዩ ባህላዊ እና ማኅበራዊ ፋይዳ ባላቸው ሥራዎች ላይ በመሳተፍ፣ ብሎም ጥበባዊ ክህሎቷን ተጠቅማ ባህላዊ መግባባትን ለመፍጠር በያዘችው ጥረት አዎንታዊ ለውጦችን በማስመዝገብ ይዛለች።

ድምጻዊት መክሊት ሃደሮ
ድምጻዊት መክሊት ሃደሮ

የሙዚቃ ህይወቷን፣ ስደትን እና የፖድካስት ርጭቷን በመሳሰሉ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ ከራዲዮ መጽሔቶች ጋር ቆይታ አድርጋለች።

የዚህን ዘገባ ዝርዝር ከተያያዘው ፋይል ያድምጡ፡፡

ሙዚቃ ስደት እና ህይወት - ከድምጻዊት መክሊት ሃደሮ ጋር
please wait

No media source currently available

0:00 0:27:28 0:00

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG