በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሪፐብሊካኑ “ግሩም ስብስብ” ያሉትን አባላት ለፕሬዚዳንታዊ ምረቃ ቀን ይዘው እንደሚቀርቡ አስታወቁ


ተመራጩ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን
ተመራጩ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን

በዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ያለፉት ጥቂት ቀናት በተመራጩ ፕሬዚዳንት የሽግግር አካሄድ ላይ ትኩረት ባደረጉ እንቅስቃሴዎች የተመሉ ሆነው አልፈዋል።

በምርጫዎቹ ድል በድል ሆነው የተመለሱት ሪፐብሊካኑ አባላት የተመራጩን ፕሬዚዳንት የሽግግር አካሄድ ትክክለኛነት በመቆም ሲከራከሩ ቆይተዋል።

ዲሞክራቶቹ በበኩላቸው ከገጠማቸው ታሪካዊ ሽንፈት በኋላ ወደፊት ምን ማድረግ እንደሚገባቸው አርቀው መመልከት ጀምረዋል።

አዲስ ተመራጭ ምክትል ፕሬዚዳንት ማይክ ፔንስ ቀድሞ በነበሩበት የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት እየተመላለሱ በመጎብኘት ላይ ናቸው። የቀድሞው ምክር ቤት አባል መጪውን ፕሬዚዳንት ትራምፕንና በዚህ ሣምንት ወደ ሥራቸው የተመለሱትን ሪፐብሊካን የምክር ቤት አባላት የሚያገናኙ ቁልፍ ድልድይ ሊሆኑ ተስፋ ያደርጋሉ፡፡

ሪፐብሊካኑ “ግሩም ስብስብ” ያሉትን አባላት ለፕሬዚዳንታዊ ምረቃ ቀን ይዘው እንደሚቀርቡ አስታወቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:52 0:00

XS
SM
MD
LG