በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዶናልድ ትራምፕ በአስተዳደራቸው የሚካተቱ ባለሥልጣናትን እያስታወቁ ነው


ማይክ ፖምፒዮ
ማይክ ፖምፒዮ

የተመራጩን የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት የዶናልድ ትራምፕን የሽግግር ዝርዝር በሚያወሳው ድረ-ገፅ መሠረት ሚስተር ትራምፕ የካንሳሱን የምክር ቤት አባል ማይክ ፖምፒዮን የሲአይኤ ኃላፊ አድርገው ሰይመዋል።

ፖምፒዮ በአርበኝነት ያገለገሉ የምክር ቤት አባልና የቀድሞ የጦር ሠራዊት መኮነን ሲሆኑ በምክር ቤቱ የደኅንነት ኮሚቴ ውስጥ ያገለገሉ፤ እ.አ.አ በ2012 ዓ.ም. ቤንጋዚ ሊብያ ውስጥ በአሜሪካውያን ዲፕሎማቶች ላይ የደረሰውን የሽብርተኞች ጥቃት በሚመረምረው ኮሚቴ ውስጥም ሠርተዋል።

በዶናልድ ትራምፕ የሽግግር መግለጫ መሠረት ፖምፒዮ ዌስት ፖይንት ከሚባለው የጦር አካዳሚ የተመረቁና በሠራዊቱ ውስጥ ንቁ ተሳትፎ የነበራቸው ናቸው።

ፖምፒዮ ከጦር ሠራዊቱ ከተገለሉ በኋላ፣ ከሀርቫርድ ዩኒቨርሲቲ በህግ ትምህርት ሲመረቁ፣

“ሀርቫርድ ሎው ሪቪው” በተባለ የዩኒቨርሲቲው መጽሔት ዋና አዘጋጅም ነበሩ።

XS
SM
MD
LG