ዋሽንግተን ዲሲ —
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ባለፈው ወር ከአንዲት ጥቁር ጋዜጠኛ ጋር ቃል የተለዋወጡበት ሁኔታ ስለዘር ጉዳይ ግድለሽ አስመስሏቸዋል፤ ሲሉ የዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤቱ የጥቁር እንደራሴዎች ክንፍ አባላት ቅሬታቸውን ገልፀዋል፡፡
ከጥቁሩ እንደራሴ ግሪጎሪ ጋር በዚህ ጉዳይ ላይ የተወያየችው ማርያማ ዲያሎ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅራለች፤ ሰሎሞን አባተ ያቀርበዋል፡፡
ስለዚህ ጉዳይ ኋይት ሃውስ መልስ እንዲሰጥ ቪኦኤ ጠይቆ ምላሽ አላገኘም።
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ባለፈው ወር ከአንዲት ጥቁር ጋዜጠኛ ጋር ቃል የተለዋወጡበት ሁኔታ ስለዘር ጉዳይ ግድለሽ አስመስሏቸዋል፤ ሲሉ የዩናይትድ ስቴትስ የተወካዮች ምክር ቤቱ የጥቁር እንደራሴዎች ክንፍ አባላት ቅሬታቸውን ገልፀዋል፡፡
ከጥቁሩ እንደራሴ ግሪጎሪ ጋር በዚህ ጉዳይ ላይ የተወያየችው ማርያማ ዲያሎ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅራለች፤ ሰሎሞን አባተ ያቀርበዋል፡፡
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ