በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዲሞክራቶችና ሪፖብሊካውያን የምክር ቤት አባላት የቤዝ ቦል ጨዋታ ውድድር አደረጉ

ዲሞክራቶችና ሪፖብሊካውያን የምክር ቤት አባላት የአንድነት ስሜት ለመግለፅ ሲሉ ዓመታዊ የቤዝ ቦል ጨዋታ ውድድር አካሂደዋል።

ዲሞክራቶችና ሪፖብሊካውያን የምክር ቤት አባላት የአንድነት ስሜት ለመግለፅ ሲሉ ዓመታዊ የቤዝ ቦል ጨዋታ ውድድር አካሂደዋል።

አንድ መሣርያ የያዘ ሰው ሪፖብሊካውያን ለውድድሩ ያደርጉ በነበሩበት ቦታ ላይ ተኩስ በከፈተ ማግሥት ነው ውድድሩን ያካሄዱት። ተኩስ የከፈተው ሰው በድረ ገፆች ላይ ፀረ ትራምፕ መልዕክቶች አውጥቷል።

ከዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ዘገባ የምታስተላልፈው ዘጋብያችን ካትሪን ጂፕሰን አጠናቅራለች፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

ዲሞክራቶችና ሪፖብሊካውያን የምክር ቤት አባላት የቤዝ ቦል ጨዋታ ውድድር አደረጉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:12 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG