ዋሺንግተን ዲሲ —
የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ የፖለቲካ ፓርቲዎች እ ኤ አ 2017ማብቂያ ሃገሪቱ ውስጥ ከሚካሄደው ምርጫ በኋላ ፕሬዘዳንት ጆሴፍ ካቢላ ሥልጣን እንዲለቁ ከስምምነት ደርሰዋል።
በአውሮፓውያኑ ዓመት ዋዜማ ስለተደረሰው ስምምነት ባልደረባችን ሪቻርድ ግሪን ተከታዩን አጭር ዘገባ አድርሶናል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡