በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኮንጎ የወርቅ ማዕድን ማውጫ ስፍራ ተደርምሶ የሰዎች ህይወት አለፈ


ዲሞክራሲያዊት ኮንጎ ሪፖብሊክ ምሥራቃዊ ክፍለ ግዛት ውስጥ በደረሰው የወርቅ ማዕድን ማውጫ ስፍራ መደርመስ አደጋ የጠፉ ሰራተኞችን ሲፈልጉ የነበሩ የእርዳታ ሰራተኞ ትናንት የመጀመሪያዎቹን አስከሬኖች ማግኘታቸው ታውቋል።

ዓርብ ዕለት በደረሰው አደጋ ወደሃምሳ የሚደርሱ ሰዎች ህይወት ሳይጠፋ እንዳልቀረ ተሰግቷል።

XS
SM
MD
LG