በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኮንጎ የፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ውጤት እንድትሰርዝ የቀረበላትን ጥሪ ውድቅ አደረገች

ኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፖብሊክ፣ ባለፈው ወር ይፋ ያደረገችውን የፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ውጤት እንድትሰርዝ ከአፍሪካ ሕብረት የተላለፈላትን ጥሪ ውድቅ አደረገች።

ኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፖብሊክ፣ ባለፈው ወር ይፋ ያደረገችውን የፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ውጤት እንድትሰርዝ ከአፍሪካ ሕብረት የተላለፈላትን ጥሪ ውድቅ አደረገች።

ፍርድ ቤቱም ሆነ የአፍሪካ ሕብረት ነፃ መሆናቸውን የገለፀው የመንግሥቱ ቃል አቀባይ፣ መንግሥትም ሆነ የአፍሪካ ሕብረት፣ ፍርድ ቤቱ ምንና እንዴት መሥራት እንዳለበት ሊነገረው አይገባም ብሏል።

የኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፖብሊክ ህገ መንግሥታዊ ፍ/ቤት ምርጫው ተጭበርብሯል በማለት ዳግም ቆጠራ እንዲካሄድ ለጠየቁት ለተቃዋሚው ተፎካካሪው ማርቲን ፋየሉ ዛሬ ዐርብ መልስ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG