በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የተባበሩት መንግሥታት ኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፖብሊክ ውስጥ የሰላም ጠበቂ አሰፈረ

በኮንጎ ጦር ኃይሎችና በታጣቂ ቡድኖች መካከል ግጭት በመካሄዱ፣ የተባበሩት መንግሥታት፣ ምሥራቃዊ ኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፖብሊክ ውስጥ ሰላም ጠባቂዎችን ማስፈሩ ተገለፀ፡፡

በኮንጎ ጦር ኃይሎችና በታጣቂ ቡድኖች መካከል ግጭት በመካሄዱ፣ የተባበሩት መንግሥታት፣ ምሥራቃዊ ኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፖብሊክ ውስጥ ሰላም ጠባቂዎችን ማስፈሩ ተገለፀ፡፡

ኮንጎ የሚገኘው የተመድ የሰላም ጥበቃ ተልዕኮ /MONUSCO/ በሰጠው መግለጫ፣ ወታደሮቹ የተሰማሩት አቬራ በተባለው አካባቢ ሲሆን ዓላማውም የሲቪሎችን ደኅንነት ለመጠበቅና ሊደርስ የሚችል ማንኛውንም ጥቃት ለመከላከል እንደሆነ ታውቋል።

ጥበቃው በትክክል የሚካሄደው፣ ቡሩንዲ ድንበር አቅራቢያ በሚገኘው በሰሜናዊ የታንጋኒካ ሀይቅ ጫፍ ላይ ነው።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG