በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዋሽንግተን ዲሲው የአርበኞች ቀን የሙዚቃ ዝግጅት


please wait

No media source currently available

0:00 0:02:57 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ትናንት ማክሰኞ በመላው ዩናይትድ ስቴይትስ የአርበኞች ቀን Veteran’s Day ተከብሯል። የመጀመሪያው ዓለም ጦርነት ያበቃበት 100ኛ ዓመት ከዚህ በዓል ጋር ኩታ በመግጠሙ፤ ፈንጠዝያውና የማስታዎሻ ስነስርዓቱን በእጅጉ አድምቆታል። ትናንት ማምሻውን ታዋቂ አሜሪካዊያን ሙዚቀኞች በዋሽንግተን ዲሲ ታላቅ የሙዚቃ ዝግጅት አቅርበዋል። በዚህ ትእይንት የዩናይትድ ስቴይትስ ጦርን ያገለገሉ ወንዶችና ሴቶች ከነቤተሰቦቻቸው ተገኝተዋል። ዘገባው የArash Arabasadi - ሔኖክ ሰማእግዜር ያቀርበዋል።

XS
SM
MD
LG