በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኮለንና የትልቁ አንጀት ካንሰር ቅድመ ምርመራ ሕይወትን ያተርፋል


የትልቁ አንጀት ክፍል
የትልቁ አንጀት ክፍል

የኮለንና የትልቁ አንጀት ካንሰር ቅድመ ምርመራ አገልግሎት እንደ ልብ በሚገኝበት እንደ ዩናይትድ ስቴትስ ባሉ አገሮች ሳይቀር፣ ከአራት ሰዎች አንዱ፣ ወደ ሕክምና ተቋማት የሚያመሩት እጅግ ዘግይተው መኾኑን፣ የሕክምና ባለሞያዎች ይናገራሉ።

አብዛኞቹ ታካሚዎች ለሕክምና የሚመጡት፣ የካንሰር ሕመሙ ወደተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ከተዛመተ በኋላ መኾኑን የሚናገሩት፣ የአንጀት ልዩ ቀዶ ሕክምና ባለሞያው ዶር. ዳንኤል ሽብሩ፣ ቀድሞ የመርመር ጠቀሜታ እጅግ የላቀ መኾኑን አስረድተዋል፡፡

 የኮለንና የትልቁ አንጀት ካንሰር ቅድመ ምርመራ ሕይወትን ያተርፋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:20 0:00

አንዳንዴ ምንም ምልክት ላያሳይ በሚችለው የካንሰር ዓይነት፣ አንዳንድ የሕመም ምልክቶች በሚታዩበት ወቅት፣ ሳይዘናጉ ፈጥኖ ሐኪምን ማየት ወሳኝ መኾኑን ባለሞያው አስገንዝበዋል።

በሳክራሜንቶ ካሊፎርኒያ የጠቅላላ ቀዶ ሕክምና ባለሞያም ዶር. ዳንኤል፣ በጉዳዩ ላይ ማብራሪያ ሰጥተውናል፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG