በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቱርክና የሶማሊያ ወታደራዊ ማሰልጠኛ አጠገብ በደረሰ የቦምብ ጥቃት የሞትና የመቁሰል አደጋ ተከሰተ


ሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ በሚገኝ የቱርክና የሶማሊያ ወታደራዊ ማሰልጠኛ አጠገብ አጥፍቶ ጠፊ ባፈነዳው ቦምብ አንድ ሰው ሲገድል ሌሎች ሁለት ሰዎች ቆስለዋል።

አጥፍቶ ጠፊው ሰልፍ ላይ የነበሩ ሰልጣኞች መሃል ለመግባት ሲሞክር የጥበቃ አባላት ተኩስ እንደከፈቱበትና ቦምቡን እንዳፈነዳው ባለሥልጣናት እና ዕማኞች ገልጸዋል።

ጥቃቱን በተመለከተ አልሻባብ ኃላፊነቱን ወስዷል።

XS
SM
MD
LG