በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሰብዓዊ መብቶች ሕግ ባለሞያና የዩኒቨርስቲ መምሕርት - ረድኤት አስቻለው

ወጣት ረድኤት አስቻለው
ወጣት ረድኤት አስቻለው

የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ መንግሥት በፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በኩል በተቋቋመ ገለልተኛ ምክር ቤት አማካኝነት ሮሮ የሚሰማባቸውን ዐዋጆች በመመርመር ጀምሯል።

የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ መንግሥት በፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በኩል በተቋቋመ ገለልተኛ ምክር ቤት አማካኝነት ሮሮ የሚሰማባቸውን ዐዋጆች በመመርመር ጀምሯል። የሰብዓዊ መብቶች ሕግ ባለሞያና የዩኒቨርስቲ መምሕርት የሆነችው ወጣት ረድኤት አስቻለው ደግሞ በኢትዮጵያ መንግስት እንደገና እየታዩ ካሉት የሕዝብ ሮሮ ከሚሰማባቸው ዐዋጆች በአንዱ ላይ ጥናት አድርጋለች። ጥናቱ ያተኮረው ከእነዚህ ዐዋጆች አንዱ ማለትም የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ዐዋጅ ባሳደረው ተፅዕኖ ላይ መሆኑን ገልፃለች።

ረድኤት ከዘጋቢያችን እስክንድር ፍሬው ጋር ቆይታ አድርጋለች። የዐዋጁን ክፍተቶች በማብራራት ትጀምራለች።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የሰብዓዊ መብቶች ሕግ ባለሞያና የዩኒቨርስቲ መምሕርት - ረድኤት አስቻለው
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:39 0:00

  • 16x9 Image

    እስክንድር ፍሬው

This item is part of

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG