በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በናይጄሪያ አንድ ክርስቲያን ሚሲዮናዊ መምታቸው ተገለፀ

Niger delta, Nigeria
Niger delta, Nigeria

ናይጄሪያ ውስጥ ባልፈው ወር የተጠለፉ አንድ ክርስቲያን ሚሲዮናዊ መምታቸውን እና ሌሎች ሦስት ሚስዮናውያን መለቀቃቸው የብሪታንያ መንግሥት ገለጠ።

ናይጄሪያ ውስጥ ባልፈው ወር የተጠለፉ አንድ ክርስቲያን ሚሲዮናዊ መምታቸውን እና ሌሎች ሦስት ሚስዮናውያን መለቀቃቸው የብሪታንያ መንግሥት ገለጠ።

ደቡባዊ ናይጄሪያ ውስጥ ለአንድ ክርስቲያናዊ የሕክምና በጎ አድራጎት ድርጅት ይሠሩ የነበሩት ኢያን ስኩዋይር ተገድለው ይሁን ወይም በምን የተነሳ እንደሞቱ የብሪታንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዝርዝር አልተናገረም። የተቀሩት ሦስቱ ተለቀው ከቤተሰቦቻቸው ጋር ተቀላቅለዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG