በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቻይናና ዩናይትድ ስቴትስ የንግድ ስምማነት


ቻይናና ዩናይትድ ስቴትስ በሚያካሄዱት የንግድ ጠብ አንዷ በሌላዋ ዕቃዎች ላይ የደነገጉትን ቀረጥ ለመቀነስ ተስማምተዋል ሲል የቻይን የንግድ ሚኒስቴት ዛሬ ገልጿል።

ተደራዳሪዎቹ በሚያካሄዱት የንግድ ንግግር አንደኛ ዙር ስምማነት ላይ ከደረሱ ዩናይትድ ስቴትስና ቻይና ቀረጦቹን በተመሳሳይ መጠንና በአንድ ላይ መቀነስ አለባቸው ሲሉ የቻይና የንግድ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጋኦ ፌንግ ተናግረዋል።

የሚቀነሰው የቀረጥ መጠን በድርድሩ እንደሚወሰን ቃል አቀባዩ ተናግረዋል። ቻይናና ዩናይትድ ስቴትስ በቢልዮኖች ዶላሮች በሚገመቱ እቃዎች ላይ ብዙ የቀረጥ ዙሮች መደንገጋቸው የሚታወቅ ነው።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG