በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቻይና ፍ/ቤት በካናዳ ዜጋ ላይ የሞት ፍርድ በየነ

አንድ የቻይና ፍርድ ቤት በአደንዛዥ ዕፅ በተወነጀለ የካናዳ ዜጋ ላይ የሞት ፍርድ በየነ። ቀደም ሲል በግለሰቡ ላይ እኤአ በ2014 የተበየነበት የ15 ዓመት እሥራት "በቂ አይደለም" በሚል ዐቃቤ ህግ አቤቱታ ካቀረበ በኋላ ነው የሞት ፍርዱ የተበየነበት።

አንድ የቻይና ፍርድ ቤት በአደንዛዥ ዕፅ በተወነጀለ የካናዳ ዜጋ ላይ የሞት ፍርድ በየነ። ቀደም ሲል በግለሰቡ ላይ እኤአ በ2014 የተበየነበት የ15 ዓመት እሥራት "በቂ አይደለም" በሚል ዐቃቤ ህግ አቤቱታ ካቀረበ በኋላ ነው የሞት ፍርዱ የተበየነበት።

የፍርድ ቤቱ ውሳኔ ዛሬ ሰኞ ነው፣ ከሰሜናዊቷ፡ምሥራቅ ከተማ ዳኢሊን ለተከሳሹ ሮቤርት ሎይድ ሼለንበርግ የተሰጠው።

ሼለንበርግ በቀረበበት ክስ ጥፋተኛ አለመሆኑን የገለፀ ሲሆን፣ ጠበቃው ዥሃንግ ዘሀንግ ደነግሹም ይግባኝ እንደሚሉ አስታውቀዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG