በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሩስያና ቻይና ስለሰሜን ኮሪያ

በሰሜን ኮሪያ ላይ ማዕቀብ መጣል ወይም የተጣለውን ማጥበቅ፣ ባሕረ ሰላጤው አካባቢ ያለውን ውጥረት እምብዛም አይቀንሰውም ሲሉ ሩስያና ቻይና አስታወቁ።

በሰሜን ኮሪያ ላይ ማዕቀብ መጣል ወይም የተጣለውን ማጥበቅ፣ ባሕረ ሰላጤው አካባቢ ያለውን ውጥረት እምብዛም አይቀንሰውም ሲሉ ሩስያና ቻይና አስታወቁ።

ሁለቱ አገሮች በተጨማሪም፣ ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት ያለውን አደጋም አስምረውበታል።

የሩስያው ፕሬዚደንት ቭላዲሚር ፑቲን ዛሬ ማክሰኞ በተናገሩት ቃል፣ ጠንካራ ማዕቀብ የፕዮንግያንግን አመራር ሊቀይር አይችልም ብለዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG