በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትረምፕ "ቻይና ከባድና አፋጣኝ የኢኮኖሚ ማዕቀብ ይጣልባታል" ሲሉ አስጠነቀቁ


የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ

ቻይና አሜሪካውያን ሠራተኞችን ዒላማ በማድረግ፣ የዩናይትድ ስቴትስን የምርጫ ህግ ለማስቀየር ሞክራለች ሲሉ፣ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ከሰሱ።

ቻይና አሜሪካውያን ሠራተኞችን ዒላማ በማድረግ፣ የዩናይትድ ስቴትስን የምርጫ ህግ ለማስቀየር ሞክራለች ሲሉ፣ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ከሰሱ።

አሜሪካውያን ሠራተኞችን የሚጎዳ ዕርምጃ ለመውሰድ ብትሞክር ደግሞ፣ ከባድና አፋጣኝ የኢኮኖሚ ማዕቀብ እንደሚጣልባትም አስጠነቀቁ።

ፕሬዚዳንት ትረምፕ ለዚህ ክሳቸው ያቀረቡት አንዳች መረጃ ካለመኖሩም በላይ፣ "የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ" ሲሉ መጪውን ለማመልከት ይሁን ሌላ፣ የታወቀ ነገር የለም። ይህ የፕሬዚዳንት ትረምፕ ክስ ይፋ የሆነው፣ ዩናይትድ ስቴትሰት በቻይና ላይ የሁለት መቶ ቢሊዮን ዶላር ተጨማሪ ቀረጥ ለመጣል ፕሬዚዳንት ትረምፕ ላወጡት ዕቅድ፣ ቻይና በአፀፋው፣ ዕርምጃ እንደምትወስድ ባሳወቀች ማግስት መሆኑ ነው።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG