በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ ለቋሚ የፖሊት ቢሮ ኮሚቴ አዲስ አመራር

የቻይና መሪ ሺ ጂንፒንግ
የቻይና መሪ ሺ ጂንፒንግ

የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ ለቋሚ የፖሊት ቢሮ ኮሚቴ የአዲስ አመራር ዝርዝር ይፍ አድርጓል። ፖሊት ቢሮ በዓለም ሁለተኛዋ ትልቅ ኢኮኖሚ በሆነችው ሀገር የበላይ አመራር ነው።

የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ ለቋሚ የፖሊት ቢሮ ኮሚቴ የአዲስ አመራር ዝርዝር ይፍ አድርጓል። ፖሊት ቢሮ በዓለም ሁለተኛዋ ትልቅ ኢኮኖሚ በሆነችው ሀገር የበላይ አመራር ነው።

ይሁንና በአዲሶቹ ተሿሚዎች መካከል ተተኪ መሪ ሊሆን የሚችል ሰው የለም። ይህም የቻይናው መሪ ሺ ጂንፒንግ ተቀናቃኝ የሌላቸው መሪ እንዲሆኑ ያደርጋል።

ሺ ከጋራ አመራር ርቀው የፓርቲው ዋና መሪ እየሆኑ በመሄዳቸው የቋሚው ኮሜቴ አባላት ሚና ትርጉም አልባ ሆኗል ሲሉ ዣንግ ሚንግ የተባሉ ተንታኝ አስገንዝበዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG