በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቻይና ወደዩናይትድ ስቴትስ የምትልካቸው ምርቶቿ ላይ የተደነገጉት የቀረጥ ክፍያዎች

ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

ቻይና ወደዩናይትድ ስቴትስ በምትልካቸው ምርቶቿ ላይ የተደነገጉትን የቀረጥ ክፍያዎች ላይ ተቃውሞዋን አጠንክራ ገፍታበታለች። ቀረጡ ተግባራዊ ሲሆን እኛም ሳንውል ሳናድር አፀፋ እንመልሳለን ስትል አስጠንቅቃለች።

ቻይና ወደዩናይትድ ስቴትስ በምትልካቸው ምርቶቿ ላይ የተደነገጉትን የቀረጥ ክፍያዎች ላይ ተቃውሞዋን አጠንክራ ገፍታበታለች። ቀረጡ ተግባራዊ ሲሆን እኛም ሳንውል ሳናድር አፀፋ እንመልሳለን ስትል አስጠንቅቃለች።

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ከስምንት መቶ በሚበልጡ ወደሰላሳ አራት ቢሊዮን ዶላር የሚገመቱ ከቻይና ገቢ ምርቶች ላይ የሃያ አምስት ከመቶ ቀረጥ ላማስከፈ ያወጡት ዕቅድ በዋሽንግተን ሰዓት ከነገ ዓርብ ዕኩለ ሌሊት ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል።

ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር በሚከፈተው የንግድ ጦርነት ቻያና የመጀመሪያውን ጥይት አትተኩስም ያሉት የቻይና የንግድ ሚኒስትር ይሁን እንጂ የሀገራችንንና የህዝባችንን ጥቅልም ለማስጠበቅ አፀፋውን ከመመለስ ሌላ አማራጭ አይኖረንም ብለዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG