ድሬዳዋ —
በሽታው በጤና ተቋማት ላይ ጫና እያሳደረ ነውም ተብሏል። ለበሽታው ተገቢው ትኩረት አልተሰጠውም የሚሉ ታማሚዎች ተሰምተዋል።
ወረርሽኙን ለመከላከል ነገ በመላ ድሬ ዳዋ የፅዳት ዘመቻ እና መድኃኒት ርጭት እንደሚካሄድ የአስተዳደሩ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ቢሮ አስታውቋል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
በድሬዳዋ ከሣምንት በፊት መቀስቀሱ የተነገረው ቺኩንጉንያ የሚባል ወረርሽኝ ከሰባት ሺህ በላይ ሰው ማዳረሱን የተማዪቱ ጤና ቢሮ አስታውቋል።
በሽታው በጤና ተቋማት ላይ ጫና እያሳደረ ነውም ተብሏል። ለበሽታው ተገቢው ትኩረት አልተሰጠውም የሚሉ ታማሚዎች ተሰምተዋል።
ወረርሽኙን ለመከላከል ነገ በመላ ድሬ ዳዋ የፅዳት ዘመቻ እና መድኃኒት ርጭት እንደሚካሄድ የአስተዳደሩ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ቢሮ አስታውቋል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ