የናይጄሪያው ጽንፈኛ ቡድን ቦኮ ሃራም ተዋጊዎች በሀገሪቱ ሰሜን ምስራቃዊ ክፍል የምትገኘው ቺቦክ ከተማ የልጃገረዶች ትምህርት ቤት ወርረው ሁለት መቶ ሰባ ስድስት ተማሪዎችን ጠልፈው ከወሰዱ ሁለት ዓመት ሞላ።
ከዚያ ወዲህ ሃምሳ ሰባቱ ልጃገረዶች ከጠላፊዎቻቸው እጅ ያመለጡ ሲሆን ሁለት መቶ አስራ ዘጠኙ እስካሁን እልተገኙም።